ዬናታን ተስፋዬ ነገረ ኢትዮጵያ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው ዬናታን ተስፋዬ የስድስት አመት ከስድስት ወር ፅኑ እስራት ተፈረደበት (በሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) ዛሬ ግንቦት 17…

ቀድሞውኑ እንደወንጀለኛ ሊቆጠር በማይገባው ተከሳሽ ላይ ስድስት ዓመት ከስድስት ወር እስር መፍረድ ተገቢ ያልሆነና አሳፋሪ ጭምር መሆኑን ሰማያዊው ፓርቲና ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጹ። እንዲህ ያሉ አፈናዎች…

ፕ/ ር ጌታቸው ኃይሌ ወያኔዎች ክልል የሚባል ፖለቲካ አምጥተው የታሪክ ሂደት አንድ ሀገር፥ አንድ ሕዝብ፥ አንድ ኢትዮጵያ ያደረገንን፥ ወደኋላ መልሰው፥ ብዙ ሀገሮች፥ ብዙ ሕዝቦች፥ አልቦ ኢትዮጵያ አደረጉን። መንሥኤያቸው ግልጽ ነው።…

ስዩም ተሾመ ሁለት ቴዲዎች ባለፉት ሳምንታት ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ዋና መነጋገሪያ አጀንዳ ሆነው ሰንብተዋል። በእርግጥ ሁለቱም በየፊናቸው ስኬታማ ለመሆን በቅተዋል። ከዚያ በስተጀርባ ግን በሁለቱ ደጋፊዎች እና ተቃዋሚዎች መካከል የነበረው ውዝግብ…

ባለፉት 26 ዓመታት ውስጥ በክልሉ በተለይም በጨው ምርታቸው በሚታወቁት አፍዴራ፣ ዳሉል፣ ኤርታአሌ፣ ፖታሽ፣ የኮናባ የወርቅና ማእድን ማውጫ ቦታዎች በህወሃት ባለሃብቶች መዳፍ ወድቀዋል። የንግድ፣ የቱሪዝም ገቢውን በብቸኝነት የያዙት የስርዓቱ ባለሃብቶች ለጉልበት…

ዶ/ር ቴድሮስ የዓለም የጤና ድርጅት ዳሬክተር ሆኖ የተመረጠበት ምክንያት በዋናነት የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ከግለሰብ ይልቅ በሀገራት ዲፕሎማሳዊ ግንኙነትና ፖለቲካዊ ፋይዳ አንፃር ስለሆነ ነው። በዚህ መሰረት፣ ዶ/ር ቴድሮስ አሸናፊ የሆነው በሚከተሉት…

በሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ በ2008 ዓ.ም በአማራ ክልል በጎንደርና ጎጃም የተነሳውን ተቃውሞ አስተባብራችሁ ንብረት እንዲወድም አድርጋችኋል በሚል የሽብር ክስ በተመሰረተባቸው ተከሳሾች ላይ ዓቃቢ ህግ ምስክሮቹን ለማሰማት…

በመጀመሪያ ሁላችንንም እንኳን ደስ አለን!! በአላማ የተቃወማችሁትም እውነቱን ስትረዱ ትደሰቱ ይሆናል፡፡ ማንም ሰው ከአላማና በትክክልም በሚረዳው ስለመሰለውና ስላመነበት ቢቃወምም ቢደግፍም ስላመነበት ጉዳይ ነውና እቀበላለሁ፡፡ በአሁን ጊዜ በኢትዮጵያውያን የማየው ግን አደገኛ…

ህወሓትና የትግራይ ወጣት በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ኢትዮጵያ ወጣትነትን15-29 ዓመት ባለ የዕድሜ ክልል ከፍላ ትበይነዋለች፡፡ አገሪቱ ውስጥ ካለው የህዝብ ብዛት በአማካይ 60% የሚሆው ወጣት ተብሎ ሊጠቀስ በሚችለው የዕድሜ ክልል ይገኛል፡፡ የተሻለ…